ብልፅግናን ይምረጡ!!

በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ከኢኒሼቲቭ ግቦች መካከል በክፍለ ከተማው በልዩ ትኩረት ሲተገበር የቆየው የከተማ ግብርና የሌማት ትሩፋት ስራ በወተት፣ በንብ ማነብ፣ በዶሮ እርባታ፣ በእንቁላል ምርት እና በጓሮ አትክልት ልማት ላይ ምርትን በከፍተኛ ሁኔታ ማሳደግ ችሏል።

ብልፅግናን ይምረጡ!!

ብልፅግና የጸና ሰላምንና ፤ የቀና ሥርዓት ያሰፍናል ፣ ዲጂታል ኢትዮጵያ እውን ያደርጋል ፣ የምግብ ሉዓላዊነት ያረጋግጣል ፣ ጸጋን ወደ ሀብት ይቀይራል ፣ ኢንዱስትሪያዊት ኢትዮጵያን ይገነባል ፣ ኢትዮጵያውያንን በማስተሣሠር ጤናማና የተማረች ኢትዮጵያን እውን ያደርጋል ፣ አካታቾ ኢትዮጵያን እውን ያደርጋል ፣ ከተሜነትን በኢትዮጵያ ያስፋፋል ፣ ኢትዮጵያን በዓለም መድረክ ገናና ያደርጋታል.

የቪዲዮ መረጃ

በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በከተማ ግብርና ዘርፍ በምግብ ራስን ከመቻል አልፎ የገበያ ማረጋጋት ስራው ላይ በርካታ ለውጦችን እያስመዘገበ ይገኛል።

4:25
ወደ ስኬት የተሸጋገሩት አርሶአደሮች

1:07:01
"ከራስ አልፎ ለሌላው መትረፍ ይቻላል"

5:45
እውቅና የተሰጣቸው ሞዴል መንደሮች